1. የሽያጭ ባለሙያ
- የትምህርት ደረጃ ፡- ዲግሪ ወይም በዲፕሎማ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤አካውንቲንግ እና ማኔጅመንት
- የስራ ልምድ ፡- ዜሮ አመት
የስራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ
2. አካውንታንት
- የትምህርት ደረጃ ፡- ዲግሪ በአካውንቲንግ
- የስራ ልምድ ፡- ከሁለት አመት በላይ
የስራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ
How to Apply
አድራሻ፡- ከካሳንቺስ ቶታል ወደ እንደራሴ በሚወስደው መንገድ ብርሃንና ዳሽን ባንክ አጠገብ
ስልክ ቁጥር፡- 0900889090/0913374452/0952676767
Email Adress:- worldtoptrading@yahoo.com
N.B:- ይህንን መስፈርት የሚያሟሉ ማንኛውም ስራ ፈላጊ በግንባር በመቅረብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከኦርጅናል ጋር ማቅረብ ይቻላል ፡፡
ለሁሉም የስራ መደብ ፆታ ሴት ፡፡