የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ IV
ተፈላጊ ችሎታ: መጀመሪያ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪነግ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ፣ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ እና መሰል ሙያ 6 ዓመት በሶፈትዌር ልማት ወይም በመረጃ አውታር አስተዳደር ሥራ ላይ የሠራ፣
ደሞዝ:8017.00
የሥራ ቦታ: አ.አ
የኔትወርክ አድሚኒስትሬተር ባለሙያ IV
ተፈላጊ ችሎታ: መጀመሪያ ዲግሪ፤ በሀርድዌርና ኔትወርክ፣ ዌብና መልቲሚድያ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ አይሲቲ፣ ኮምፒዩተር አፕልኬሽን፣ ሶሻል ኔትወርኪንግ፣ ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬሽን፤ ኮምፒዩተር ሳይንስ፤ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፤ 6 ዓመት በሶፈትዌር ልማት ወይም በመረጃ አውታር አስተዳደር ሥራ ላይ የሠራ፣
ደሞዝ:8017.00
የሥራ ቦታ: አ.አ
የህክምና ላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ባለሙያ IV
ተፈላጊ ችሎታ:የመጀመሪያ ዲግሪ በሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ 6 ዓመት
ደሞዝ: 10150.00
የሥራ ቦታ: አ.አ
HOW TO APPLY
በመሆኑም መ/ቤታችን ከዚህ ቀጥሎ በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ አስር/1ዐ/ የስራ ቀናት በግንባር ቀርበው እንዲመዘገቡ ይጋብዛል፡፡
አድራሻ፡
- ቦሌ ክ/ከተማ መገናኛ አካባቢ፤ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ህንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 304፣
- ስልክ፡ 011667-0994
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ