IT SUPPORT ENGINEER
- የትምህርት ደረጃ ፡ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዲግሪ ያለው
- የስራ ልምድ ፡የስራ ልምድ፡ ከ 5 ዓመት በላይ
- የስራ ዝርዝር ፡ Brand Promotion and It support Expert Hardware and Software maintenance ላይ በቂ ልምድ ያለው
የስራ ቦታው : አዲስ አበባ (ዋና መስርያ ቤት)
አርክቴክት
- የትምህርት ደረጃ ፡ ዲግሪ በ አርክቴክቼር የተመረቀ/ች ሆኖ/ና ከ 3.5 በላይ ውጤት ያለው/ላት
- የስራ ልምድ ፡ በስራው ላይ 5 ዓመት እንዲሁም በተመሳሳይ ስራ ላይ ከ3 ዓመት በላይ የሰራ
- ዝርዝር ስራ ፡ ዲዛይን፣ ሱፐርቪዥን፣ የጥራት ቁጥጥር እና ትግበራ ፣ የስዕል ሰነድ ማዘጋጀት ፣ የ BOQ ግምገማ አስተያየት ሳጥን ማዘጋጀት
የስራ ቦታው : አዲስ አበባ (ዋና መስርያ ቤት)
ኤክስፖርት ዲፓርትመንት ኦፊሰር (ዶክመንቴሽን)
- የትምህርት ደረጃ ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማርኬቲንግ ድግሪ
- የስራ ልምድ ፡ 2-5 ዓመት በስራው ላይ የሰራ
- 2-3 ዓመት በኤክስፖር ዲፓርትመንት ኦፊሰር ሆኖ የሰራ በተለይ ዶክመንቴሽን እና ኮሚኒኬሽን ላይ በቂ ልምድ ያለው
የስራ ቦታው : አዲስ አበባ (ዋና መስርያ ቤት)
FOREIGN PURCHASE AND SUPPLY CHAIN DEPT HEAD
- የትምህርት ደረጃ ፡ በሰፕላይ ቼን እና ማኔጅመንት የተመረቀ ወይም በተመሳሳይ የትምህርትዘርፍ
- የስራ ልምድ ፡ በስራው ላይ 8 ዓመት እንዲሁም በተመሳሳይ ስራ ላይ ከ5 ዓመት በላይየሰራ
- Foreign Purchase and Communication ላይ በቂ ልምድ ያለው
የስራ ቦታው : አዲስ አበባ (ዋና መስርያ ቤት)
ለሰው ሃይል አስተዳደር ኦፊሰር
- የትምህርት ደረጃ ፡ በማኔጅመንት፣ በሂውማን ሪሶርስ ከዩኒቨርስቲ የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡ በማኔጅመንት በሰው ሃይል አስተዳደር መምሪያ ከ 3 ዓመት በላይ የሰራ/ራች
- መሰረታዊ የሆነ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት
የስራ ቦታው : አዲስ አበባ (ዋና መስርያ ቤት)
ሰፕላይ ዲፓርትመንት ኦፊሰር
- የትምህርት ደረጃ ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ(ኮሌጅ) በዲፕሎማ የተመረቀ ወይም TVET ሰርተፊኬት ያለው
- የስራ ልምድ፡ በሳፕላይ ማነጅሜንት (በአቅርቦት) የሚሰራ/የምትሰራ ከ 1 እስከ 2 ዓመት በሞያው የሰራ/ራች (የኢንጂነሪንግ እቃዎች ላይእውቀት ያለው)
የስራ ቦታው : አዲስ አበባ (ዋና መስርያ ቤት)
ሲኒየር አካውንታንት
- የትምህርት ደረጃ ፡ በ አካውንቲንግ ዲግሪ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ ከ 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ
የስራ ቦታው : አዲስ አበባ (ዋና መስርያ ቤት)
HOW TO APPLY
አድራሻ፡- ልደታ ኤ.አይ.ኤ ህንጻ፣4ተኛ ወለል፣ ቢሮ ቁጥር 05
ስልክ ቁጥር – 0115-5-57-93-03
- ማስታወቂያው የሚያበቃበት ቀን ሚያዝያ 25/2015
ይህን የሚያሟላ አመልካች የትምህርት እና የስራ ልምድ ሰነድ ይዞ በመምጣት ለሰው ሀይል አስተዳደር በአካል ማቅረብ ይችላል