1.ገንዘብ ያዥ
- የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤ ዲግሪ /10+4/ 10+3 በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ፣ በማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ
- የሥራ ልምድ፡ 0/2/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው
- ብዛት፡ 2
የሥራ ቦታ፡ በሽያጭ ጣቢያዎች
2. የሽያጭ ባለሙያ
- የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤ ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ
- የሥራ ልምድ፡ 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለውና በሙያው የሠራ
- ብዛት፡ 2
የሥራ ቦታ፡ በሽያጭ ጣቢያዎች
3. ገንዘብ ያዥ እና ንብረት አስተዳደር ሠራተኛ
- የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ፣ 10+4፣10+3 በአካውንቲንግ፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ
- የሥራ ልምድ፡ 2/3/4 ዓመት የሥራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
የሥራ ቦታ፡ በሽያጭ ጣቢያዎች
HOW TO APPLY
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 የሥራ ቀናት ውስጥ ሜክሲኮ የገበያና ሽያጭ ቢሮ ወይም ገላን ከተማ በሚገኘው ፋብሪካ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን አያይዛችሁ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን ፡፡
አድራሻ፡
1ኛ. ከሜክሲኮ ወደ ቀድሞ ጮራ ጋዝ በሚወስደው መንገድ ጠማማ ፎቅ አካባቢ በስተቀኝ የዘመናዊ ሕንፃ ኢንዱስትሪ ገበያና ሽያጭ ቢሮ፡፡
2ኛ. ገላን ከተማ ከአትላስ ሪዞርትና ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ወረድ ብሎ በስተቀኝ የድርጅቱ ፋብሪካ
ስልክ፡ 0113-724900 ሜክሲኮ 0114-71-29-03 ገላን