የአይቲ ሥራ አስኪያጅ
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት : የመጀመሪ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ/ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
- ተፈላጊ ችሎታ: በሥራው 6 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
የሥራ ቦታ: ብ/ገብርኤል ዋናው መ/ቤት
ፋይናንስ ሱፐርቫይዘር
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት : የመጀመሪ ዲግሪ በአካውንቲንግ
ተፈላጊ ችሎታ:
- በሥራው ላይ 6 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- IFRS ሰርተፊኬት ያለው/ያላት
- የመርቻንዳይዝ ቢዝነስ ላይ የሠራ
- ብዛት: 3
የሥራ ቦታ: ብ/ገብርኤል ዋናው መ/ቤት
ፋይናስ ሥራ አስኪያጅ
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት : ማስተርስ/የመጀመሪ ዲግሪ በአካውንቲንግ
ተፈላጊ ችሎታ: ለማስተርስ 8 ዓመት/ለመጀመሪ ዲግሪ 10 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- 4 ዓመት ልምድ ያለው/ያላት
- IFRS ሰርተፊኬት ያለው/ያላት
- የመርቻንዳይዝ ቢዝነስ ላይ የሠራ
የሥራ ቦታ: ብ/ገብርኤል ዋናው መ/ቤት
HOW TO APPLY
ከዋናው ጋር የተመሳከረ የትምህርትና የሥራ ልምድ መረጃዎች ኮፒ እንዲሁም ገላዊ ታሪክ የሚገልፅ እና ማመልከቻ በማያያዝ ኩዊንስ ሱፐርማርኬት ብስራተገብርኤል (ሎሊ ሕንፃ) 2ኛ ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ባሉት 7 የሥራ ቀናት ውስጥ በሰው ኃይል አገልግሎት ክፍል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡