IT AND BSC IN COMPUTER SCIENCE
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:BA degree
- ተፈላጊ ችሎታ: Networking ,application of software & data management
- የስራ ልምድ:0 ዓመት
ብዛት:100
ደመወዝ: 12‚000.00
ዕድሜ:ከ25 ዓመት በታች
የስራ ቦታ ፡- አለም ገና
የሂሳብ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:የመጀመሪያ ዲግሪ
- ተፈላጊ ችሎታ: በአካዉንቲንግ የተመረቀ
- የስራ ልምድ:0 ዓመት
ብዛት:50
ደመወዝ: 10‚000.00
ዕድሜ:ከ25 ዓመት በታች
የስራ ቦታ ፡- አለም ገና
የፒካፕ ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:ከ8ኛ ክፍል በላይ
- ተፈላጊ ችሎታ:ደረቅ 1 /የድሮ 3ኛ እና ደረጃ 4 መንጃ ፈቃድ ያለዉ
- የስራ ልምድ:2 ዓመት እና ከዛ በላይ
ብዛት:80
ደመወዝ:12,000.00
ዕድሜ:ከ35 ዓመት በታች
የስራ ቦታ ፡- አለም ገና
የFSR ሾፌር እና የአይሱዙ ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:ከ8ኛ ክፍል በላይ
- ተፈላጊ ችሎታ:ደረቅ 2/የድሮ 4ኛ እና ከዛ በላይ መንጃ ፈቃድ ያለዉ
- የስራ ልምድ:3 ዓመት እና ከዛ በላይ
ብዛት:75
ደመወዝ: 14‚000.00
ዕድሜ:ከ40 ዓመት በታች
የስራ ቦታ ፡- አለም ገና
የጥበቃ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:ከ6ኛ ክፍል በላይ
- ተፈላጊ ችሎታ:በጥበቃ ስራ ልምድ ያለዉ ፡፡ከፖሊስ እና ከመከላከያ በክብር የተሰናበተ
- የስራ ልምድ:3 ዓመት እና ከዛ በላይ
ብዛት:40
ደመወዝ: 7‚000.00
ዕድሜ:ከ45 ዓመት በታች
የስራ ቦታ ፡- አለም ገና
HOW TO APPLY
ከዚህ በላይ ለተጠቀሰዉ ክፍት የስራ መደብ ቅጥሩ በቋሚነት ሆኖ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታተይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ፈተናዉን ያለፈ እና ዋስትና ቀድሞ ለሚያሟላ ቅድሚያ እንሰጣለን፡፡