4 new job openings

HIDASIE TELECOM SHARE COMPANY

Facebook
LinkedIn
Telegram
WhatsApp

Job Details

መለስተኛ የሕግ ኦፊሰር

  • የትምህርት ደረጃ እና በሙያው የሚፈለገው የሥራ ልምድ: ኤል.ኤል.ቢ ዲግሪ በህግ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች እና ኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ የሆነ/የሆነች፤ የሥራ ልምድ አይጠይቅም
  • ደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም;ደመወዝ ብር 6,118 እና የትራንስፖርት አበል ብር 1000 ልዩ አበል ብር 950

ብዛት:4

ደረጃ:8

የሥራ ቦታ;አዲስ አበባ

መለስተኛ የሕግ ኦፊሰር

  • የትምህርት ደረጃ እና በሙያው የሚፈለገው የሥራ ልምድ: ኤል.ኤል.ቢ ዲግሪ በህግ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች እና ኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ የሆነ/የሆነች፤ የሥራ ልምድ አይጠይቅም
  • ደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም;ደመወዝ ብር 6,118 እና የትራንስፖርት አበል ብር 800 ልዩ አበል ብር 950

ብዛት:1

ደረጃ:8

የሥራ ቦታ;ድሬዳዋ 

የሥራ ቦታ;ወላይታ

ከፍተኛ አስተዳደር ረዳት

የትምህርት ደረጃ እና በሙያው የሚፈለገው የሥራ ልምድ:

  • ኮሌጅ ዲፕሎማ በፅህፈትና ቢሮ አስተዳደር /በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች/ እና 4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፤
  • በ10+2 በፅህፈትና ቢሮ አስተዳደር /በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች/ እና 6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፤

ደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም;ደመወዝ ብር 4,694 እና የትራንስፖርት አበል ብር 1000

ብዛት:2

ደረጃ:7

የሥራ ቦታ;አዲስ አበባ

ከፍተኛ የተሽከርካሪ ኢንስፔክተር /SENIOR VEHICLE INSPECTOR/

የትምህርት ደረጃ እና በሙያው የሚፈለገው የሥራ ልምድ:

  • ኮሌጅ ዲፕሎማ በአውቶ መካኒክ የተመረቀና 4 ዓመት በተሸከርካሪ ጥገና ምርመራ ወይም በተሸከርካሪ ጥገና ላይ የሠራ ሆኖ በቀድሞው 3ኛ ደረጃ በአሁኑ ደረቅ 1 ወይም ህዝብ 1 መንጃ ፍቃድ ያለው/ያላት፤
  • 10+2 በአውቶ መካኒክ የተመረቀና 6 ዓመት በተሸከርካሪ ጥገና ምርመራ ወይም በተሸከርካሪ ጥገና ላይ የሠራ ሆኖ በቀድሞው 3ኛ ደረጃ በአሁኑ ደረቅ 1 ወይም ህዝብ 1 መንጃ ፍቃድ ያለው/ያላት፤

ደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም;ደመወዝ ብር 6,118 እና የትራንስፖርት አበል ብር 1000

ብዛት:1

ደረጃ:8

የሥራ ቦታ;አዲስ አበባ

HOW TO APPLY

ማሳሰቢያ  – ፡የተጠየቀው የሥራ ልምድ በትምህርት ዝግጅቱ ከተመረቀ በኋላ የተገኘ የሥራ ልምድ ነው፡፡

  • መስፈርቱን የማያሟላ አመልካች መመዝገብ አይችልም፡፡
  • የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት
  • የምዝገባ ቦታው በዋናው መ/ቤት የሰው ሀብት ዕቅድ፣ ቅጥር ፣ ምደባ እና መረጃ አያያዝ ክፍል ቢሮ ቀጥር 10 የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እንዲሁም የነዋሪነት መታወቂያ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በአካል ቀርባችሁወይም በኢሜል አድራሻ jobs@hidasietele.com በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡

አድራሻ-፡መንማክ ሕንፃ ጠመንጃ ያዥ የኢትዮጲያ  ንግድ ባንክ ፊትለፊት  ቶታል /በእምነት ባር አና ሬስቶራንት/ ገባ ብሎ ነዉ፡፡

ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ 

related jobs

Digaf & Micro-Credit Provider SC
Deadline October 10, 2026
About the Job Customer Service Support: Answer incoming calls and respond to customer inquiries in a professional manner. Provide accurate information about the institution’s

International Committee of the Red Cross Delegation
Deadline November 6, 2026
About the Job Internship Opportunity – Legal Intern PURPOSE S/he initiates, formulates and implements strategies to address identified issues and delegation’s objectives in the

Abays Trading PLC
Deadline October 16, 2026
About the Job    Company: ——————–ABYS Trading PLC. Job Title: ———————-IT Support Officer Job Type: ———————-Full time Work location: ————–Oromia Region, Sululta Number of quantities:

HUDI TRADING PLC
Deadline October 10, 2026
About the Job Hudi Trading PLC is a premier, multi-branched food manufacturing corporation specializing in high-volume, premium-quality baked goods. Operating across Addis Ababa with

Job information

Employment Type

Full-Time

Salary

As per company’s salary scale

Career Level

Entry level

Years of Experience

0-