ከፍተኛ የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሙያ
- የትምህርት ዝግጅት የሥራ ልምድና ተፈላጊ ችሎታ:በማርኬቲንግ፤ኢኮኖሚክስ፤ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና ተያያዥነት ባለው የትምህርት ዝግጅት የመጀመሪያ/ሁለተኛ ዲግሪ አራት/ሁለት ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ እና በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ በቂ ልምድ/ዕወቀት ያለው/ላት፤ የዲጂታል ማርኬቲንግ ፓላት ፎርሞችን የመጠቀም ብቃት እና ተግባቦት እንዲሁም በአማርኛ እና እንግሊዝኛ ጠንካራ የሆነ የጽሁፍ ክሕሎት ያለው/ላት
- ደመወዝ:15,904
ብዛት:01
የቅጥር ሁኔታ: በኮንትራት ለአንድ አመት ሆኖ አፈጻጸምን መሰረት አድርጎ እንዳስፈላጊነቱ ሊራዘም የሚችል ሲሆን
ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ኤክስፐርት
- የትምህርት ዝግጅት የሥራ ልምድና ተፈላጊ ችሎታ:በጆርናሊዝም፣ በቋንቋ ቢኤ/ኤምኤ 4/2 አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ፤የኮምፒዩተር ፕሮግራም አጠቃቀም ግራፊክስ ዲዛይን፤ፎቶ ግራፍ የማንሳት እና ከሙያው ጋር ተያያዥነት ያለው ክህሎት፤ ማህበራዊ ሚዲያ እና በይነ-መረብ የመጠቀም ብቃት ያለው/ላት፤ በቪዲዮ እና ፎቶ ግራፍ ስልጠና ለመወሰዱ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ደመወዝ:15,904
ብዛት:01
የቅጥር ሁኔታ: በኮንትራት ለአንድ አመት ሆኖ አፈጻጸምን መሰረት አድርጎ እንዳስፈላጊነቱ ሊራዘም የሚችል ሲሆን
ከፍተኛ ኦዲተር
- የትምህርት ዝግጅት የሥራ ልምድና ተፈላጊ ችሎታ:በአካውንቲንግ/ማኔጅመንት የትምህርት ዝግጅት ቢኤ/ኤምኤ አራት/ሁለት ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ በፋይናንሻል/ክዋኔ ኦዲት በመንግሰት ልማት ድርጅት ውስጥ የሰራ/ች
- ደመወዝ:15,904
ብዛት:01
የቅጥር ሁኔታ: በኮንትራት ለአንድ አመት ሆኖ አፈጻጸምን መሰረት አድርጎ እንዳስፈላጊነቱ ሊራዘም የሚችል ሲሆን
ከፍተኛ የሽያጭ ባለሙያ
- የትምህርት ዝግጅት የሥራ ልምድና ተፈላጊ ችሎታ:በማርኬቲንግ፤ኢኮኖሚክስ፤ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና ተያያዥነት ባለው የትምህርት ዝግጅት ቢኤ/ኤምኤ አራት/ሁለት ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ እና በዘርፉ ላይ በቂ እውቀት ያለው/ላት፤የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ላይ በሽያጭ የሰራ/ች ፤ጥሩ የሆነ የመግባባት ችሎታ ያለው/ላት፤
- ደመወዝ:15,904
ብዛት:01
የቅጥር ሁኔታ: በኮንትራት ለአንድ አመት ሆኖ አፈጻጸምን መሰረት አድርጎ እንዳስፈላጊነቱ ሊራዘም የሚችል ሲሆን
ገንዘብ ያዥ/ ከፋይ
- የትምህርት ዝግጅት የሥራ ልምድና ተፈላጊ ችሎታ:በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ደረጃ III ያለው/ላት አራት አመት የስራ ልምድ እና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ የሚችል/ምትችል
- ደመወዝ:8415
ብዛት:01
የመለስተኛ አውቶቡስ ሾፌር
- የትምህርት ዝግጅት የሥራ ልምድና ተፈላጊ ችሎታ:10 ክፍል ያጠናቀቀ እና አራት ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት እና የታደሰ 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ
- ደመወዝ:5,158
ብዛት:01