Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ: በኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ በኮምፒውተር ሳይንስ በኮምፒውተር ኢንጂነርንግ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ወይም በተዛማች የሞያ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ/ሁለተኛ ድግሪ/ ፒኤችዲ ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ: በሳይንስ 8/6/2 ወይም በምህንድስና ሙያ 6/4/2 አመት የሠራ/ች
- ደረጃ ከፍታ: 19
ደመወዝ: 25,597
ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም፡-90% የህክምና አገልግሎት፣ ነፃ የቤት አገልግሎት እና በተጨማሪም 30% የበረሃ አበል ይኖሩታል፡፡
የሥራ ቦታ፡ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3/1 ስኳር ፋብሪካ /ደቡብ ኦሞ/
How to Apply
ማሳሰቢያ
- የምዝገባ ቦታ፡- የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ዋና መ/ቤት ሜክሲኮ ፊሊፕስ ሕንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 212 የሰው ሃብት አመራርና ልማት ዋና ክፍል
- የምዝገባ ቀን፡- ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 07 (ሰባት) የሥራ ቀናት ሲሆን ከሰኞ-አርብ ጠዋት 2፡00-6፡00 እና ከሰዓት 7፡00-11፡00
- በውድድሩ መሳተፍ የሚችሉት፡- ለሥራ መደቡ አግባብነት ያለው የትምህርትና የሥራ ልምድ ዝግጅት ያላቸው፣
- አመልካቾች ያላቸውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒና CV/የግል ሁኔታ መግለጫ እና ማመልከቻ ጋር በማቅረብ በግንባር በመቅረብ ወይንም በወኪል መመዝገብ ይቻላል፡፡