የምክርና ኢንሹራንስ ጉዳይ ፈጻሚ
- ተፈላጊ ችሎታ: በህግ/በቢዝነስ አስተዳደር/በአካውንቲንግና ፋይናንስ/ በአካውንቲንግ/በማኔጅመንት/ ቢዝነስ ማኔጅመንት/ህዝብ አስተዳደር/ባንኪንግና ኢንሹራንስ/ህግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ 2/0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
ደረጃ:12
ብዛት:1
ኦዲት ኦፊሰር
- ተፈላጊ ችሎታ: በአካውንቲንግ/ በአካውንቲንግና ፋይናንስ/ማኔጅመንት/ቢዝነስ አስተዳዳር/የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ሆኖ 2/0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
ደረጃ:11
ብዛት:1
የንብረት ክምችትና እደላ አፊሰር II
- ተፈላጊ ችሎታ: ኘሮክዩርመንት/ ሎጀስቲክ እና ሰኘላይ ቼይን ማኔጅመንት/ ኘሮክዩርመንት/ አካውንቲንግና ፋይናንስ/ አካውንቲንግ /ቢዝነስ አስተዳደር/ቢዝነስ ማኔጅመንት/ ማኔጅመንት/ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተምስ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ 6/2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በተጨማሪም የኮምፒውተር ክህሎት ያለው/ላት
ደረጃ:10
ብዛት:1
ሲኒየር ኦዲት ኦፊሰር
- ተፈላጊ ችሎታ: አካውንቲንግ/አካውንቲንግና ፋይናንስ/ማኔጅመንት/ቢዝነስ አስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ 4/2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት ከዚህ ውስጥ 1 ዓመት በኦዲተርነት የሠራ
ደረጃ:12
ብዛት:1
የሙግትና ውክልና ጉዳይ ፈጻሚ
- ተፈላጊ ችሎታ: በሕግ የመጀመሪያ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ 4/2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
ደረጃ:12
ብዛት:1
ተሸከርካሪ ማሽን ኦፕሬተር
- ተፈላጊ ችሎታ: 12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ሆኖ 4 ዓመት የሥራ ልምድ እና የ4ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ፣ ልዩ መንጃ ፍቃድ ያለው/ላት
ምርመራ
- 1 ክሬን ኦኘሬተር
- 1 ሎደር ኦኘሬተር
- 1 ግሬደር ኦኘሬተር
- 1 ዶዘር ኦኘሬተር
ደረጃ:8
ብዛት:4
HOW TO APPLY
ማሳሰቢያ፣
- አመልካቾች በአካል ሳይመጡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ ቀናት ኦንላይን መመዝገብ ይችላሉ፡፡ የመመዝገቢያ ዌብሳይት አድራሻ https://job.aawsa.gov.et
- መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶችና የግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ይኖርበታል፡፡
- የተጠየቁት የሥራ ልምዶች ከምረቃ በኋላ የተሰሩ ሆኖ ከየሥራ መደቦቹ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት (Relevant) ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- በደረጃ (Level) ለሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃ በሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (COC) አብሮ መያያዝ ይኖርበታል፡፡
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን
ስልክ ቁጥር፡- 011-618 76 55