Job Requirement
- ተፈላጊ ችሎታ:3ኛ /ሕ1/ሕ1/ጭ1 የመንጃ ፈቃድ ያለው/ 10ኛ ክፍል የጨረሰና በሙያው 4 ዓመት የሠራ
ብዛት:1/አንድ/
የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ
How to Apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ ቀናት ማለትም እስከ ጥር 22 ቀን 2017 ዓ/ም ድረስ የመንጃ ፈቃዳችሁን፣ የሥራ ልምዳችሁን (CV)፣የትምህርት ማስረጃ እና ማመልከቻችሁን በማያያዝ በኢሜል አድራሻ vacancy@redstarsint.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡