የሃይጅን እና ሳኒቴሽን ባለሙያ
- የት/ደረጃ:የመጀመሪያ ዲግሪ በሃይጅን እና ሳኒቴሽን
- የሥራ ልምድ:0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
- ብዛት:2
ፆታ:አይለይም
የሥራ ቦታ:አ.አ
የኤሌክትሮ መረጃ ትንተናና ልውውጥ ባለሙያ
- የት/ደረጃ:በኢንጂነሪንግ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ
- የሥራ ልምድ:ጀማሪ እና እስከ 2 ዓመት የሠራ/ች፣ በቂ የኮምፒዩተር ዕውቀት ያለው/ላት እና በተጨማሪ በቂ የኢንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ያለው/ላት
- ብዛት:1
ፆታ:አይለይም
የሥራ ቦታ:አ.አ
How To Apply
- ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ኃይሌ ጋርመንት ከፍ ብሎ አካማዝ ፋብሪካ መግቢያ በሚገኘው የድርጅቱ ህንፃ ፐርሶኔል ክፍል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳታውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ 0116-29-29-69/ 0116-29-29-77/ 0116-29-29-07