Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በፋርማሲ ዲኘሎማ እና 01 /አንድ/ አመት በመድኃኒት ማምረቻ በሙያው/ዋ/ የሠራ/ች/ ወይም በኬሚስትሪ ዲግሪና ዐ1 /አንድ/ አመት በመድኃኒት ማምረቻ በሙያው/ዋ/ የሠራ/ች
- ብዛት: 05 /አምስት/ት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 07 /ሰባት/ የሥራ ቀናት ውስጥ በአክሲዮን ማህበሩ ፐርሶኔል ኦፊሰር ቢሮ በመቅረብ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናወ<ን ከማይመለe ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማSልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ በሣር ቤት መስመር ከብሥራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ካለው የትራፊክ መብራት በስተቀኝ በኩል
ስልክ ዐ113 71 1ዐ ዐዐ/ዐ113 71 77 88