የሸር አስተዳደር ባለሙያ
- የትምህርት ዝግጅት:ቢ.ኤ. ዲግሪ በማርኬቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በንግድ አስተዳደር፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ በዲቨሎፕመንታል ስተዲ፣ ኮርፖሬት ፋይናንስ ወይም ተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች
- አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: 2 ዓመትና በላይ በሸር አስተዳደር፣ በሂሳብ አያያዝ ያገለገለ/ች
- ደረጃ: V
ብዛት:1
ከፍተኛ የእቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ እና ሪፖርት ባለሙያ
- የትምህርት ዝግጅት:ኤም.ኤ. ወይም ቢ.ኤ. ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን በኅብረት ሥራ ማኅበራት፣ ወይም ተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች
- አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: 3/5 ዓመት የሰራ/የሰራች በባለሙያ/ በአስተባበሪነት / በኃላፊነት የሰራ ቢሆን ይመረጣል
- ደረጃ:VI
ብዛት:1
How to Apply
ሲቪ፣ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ በኢሜል አድራሻ shegersmartsc@gmail.com ማስረጃችሁን በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ የህ/ስራ ማህበሩ ዊቪ ሳይት https://shegersacco.com/ መመልከት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥራችን 0118-55-00-35 ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ፡፡