Job Requirement
- አስፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በማንኛውም ትምህርት የመጀመርያ ዲግሪ ያለው/ ያላት
- ተፈላጊ የሥራ ልምድ፡ አይጠይቅም
ብዛት:15
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
አድራሻ፦ ቦሌ መድሐኒያለም ትምህርት ቤት ፊት ለፊት፤ ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ፤ ሽልም ህንፃ፤ 4ኛ ፎቅ ወይም Email፦ hr@alphagenuine.com
የማስታወቂያው ጊዜ፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ 5 የስራ ቀናት።