Job Requirement
- ተፈላጊ ችሎታትምህርት: በዲዛይን ወይም በግራፊክስ አርት ወይም በተመሳሳይ ትምህርት መስክ በሰርተፊኬት የተመረቀ
- የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
ደመወዝ: በስምምነት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ቃሊቲ
How to Apply
መስፈርቱን የምታሟሉና ለመወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት አንስቶ ባሉት 10 ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ ፐርሶኔል ክፍል በመቅረብ ወይም የምታመለክቱበትን የስራ መደብ በርእሱ በመግለፅ ማስረጃችሁን በኢ.ሜል ወይም በቴሌግራም በመላክ መመዝገብ የምችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ፡- አ/አ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ጀርባ
e-mail flexpack02@gmail.com ስልክ 011-4-391939, 011-4-393356
ለቴሌግራም ብቻ የሚያገለግል ስልክ 0966- 21 74 18
- ከላይ ከተጠቀሰው መስፈርት ተመጣጣኝ ወይም ከዚያ ባላይ ማስረጃ ያለው መወዳደር ይችላል