Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በማርኬቲንግ ወይም ተመሳሳይ የትምርት ዘርፍ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው
- የሥራ ልምድ: ዜሮ አመት እና ከዛ በላይ
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎችን በሚከተለው አድራሻ በግንባር ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ዋና መስሪያ ቤት –አዲስ አበባ, ልደታ ባልቻ ሆስፒታል አካባቢ ዳማ ሀውስ ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር – 605 ስልክ- 011-5-57-88-14