የህፃናት ሞግዚት

HOHETE TIBEB SHARE COMPANY

Facebook
LinkedIn
Telegram
WhatsApp

Job Details

JOB REQUIREMENT

  • የትምህርት ደረጃ: በህፃናት እንክብካቤ በሰርተፊኬት የተመረቀች
  •  የስራ ልምድ: 1 ዓመትና ከዚያ በላይ በሞግዚትነት የስራ ልምድ ያላት ቢሆን ይመረጣል

የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ

HOW TO APPLY

በዚሁ መሰረት ከላይ የተመለከተውን መመዘኛ የምታሟሉ ሥራ ፈላጊዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ እና ፎቶ ኮፒ፣ ሲቪ (ካሪኩለም ቪቴ) እና ማመልከቻ በመያዝ ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ፊትለፊት በሚገኘው በኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማኀበር የሰው ሀብት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 101 እና 102 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ነሀሴ 07 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ እየቀረባችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0930109723 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

related jobs

Job information

Job City

Job Category

Employment Type

Full-Time

Salary

As per company’s salary scale

Career Level

Junior level

Years of Experience

1+

related jobs