የቢሮ የሽያጭ ሠራተኛ
- የትምህርት ደረጃና : የስራ ልምድ: 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች እና ከዛ በላይ 0 ዓመት የሥራ ልምድ
- ብዛት: 2
የሥራ ቦታ: አ.አ
የሽያጭ ሠራተኛ
- የትምህርት ደረጃና : የስራ ልምድ: 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች እና ከዛ በላይ 0 ዓመት የሥራ ልምድ
- ብዛት: 10
የሥራ ቦታ: አ.አ
How to Apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ሆኖ የምትወዳደሩበትን የሥራ መደብ ላይ ያላችሁን የት/ት ማስረጃ በማያያዝ ቦሌ መድሐኔዓለም ወይም ቦሌ ሀይስኩል ት/ቤት አለፍ ብሎ በሚገኘው ወለላይ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204 ማመልከት ትችላላችሁ ወይንም ከታች ባለው ቁጥሮች በመደወል መረጃ መጠየቅ ይቻላል
ስልክ ቁጥር 0929054433/0911246875